Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ማህበራዊ ብዝሀነት ያለው የደቡብ ኦሞ ዞን መደመርን ያሳያል -ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣የካቲት 29፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከደቡብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።   በውይይቱ ወቅት ከነዋሪዎች አንደበት የሚያስፈልጋቸውን ማወቃቸውን ገልፀዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የአርብቶ አደር…

በአረብ ኤምሬቶች የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሁለቱ ኢትዮጵያውን ለሁለት ዓመታት በዚያው የኖሩና በቅርቡ ጉዞ ያላደረጉ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሰሞኑን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሁለት ኢትዮጵያውን በሀገሪቱ ለሁለት ዓመታት የኖሩ እና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ ያረጉት ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ እንደሌላቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሰሞኑ የተባበሩት…

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ )የዘንድሮው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8) በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የሴቶችን የእኩልትና የፍትሃዊነት ችግሮችን ለመፍታት እንቅስቃሴ የተጀመረበት ቀን መሆኑን ይገለጸል፡፡ ስለሆነም የዘንድሮው አለም…