Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የማኅበረሰብ ውይይት ለማካሄድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ጉብኝት አድርገዋል። በልዩ ወረዳው  በተገኙበት ወቅትም ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በኮንታ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ያደረጉት…

እናቶቻችንና እህቶቻችን ደጀን ሆነው ሳይደግፉት የተገኘ አንድም ኢትዮጵያዊ ድል የለም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የሴቶች ቀን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች በዓል አደረሳችሁ!…

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኘውን እና በሃገር ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠሪያና የመረጃ ማዕከል…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው። ምክር ቤቱ ለአንድ ወር የሚያካሂደውን 43ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ…