Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…

በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ቀርቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ"ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባኤ ላይ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የ "ከረሃብ ነፃ…

ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአየር…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ናት- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ። በኢትዮጵያ እየተካሄደ የሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ጠቃሚ ግብዓቶች የተገኙበት እንደነበርም ተናግረዋል። በጉባዔው…

ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብርን በሀገሬ መተግበር እፈልጋለሁ – የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጭነት እየተተገበረ ያለውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገራቸው መከወን እንደሚፈልጉ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ከረሃብ ነጻ ዓለምን ለመፍጠር ኢንቨስትመንትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል – ገርድ ሙለር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከረሃብ ነጻ ዓለምን ለመፍጠር ኢንቨስትመንትና የሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ገለጹ፡፡ “ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት” በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት…