Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሀብት ከሚባክንበትና ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት ተችሏል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋም ግንባታ ማዕቀፍ በተሠራዉ ሪፎርም በርካታ የሀገር ሀብት ከሚባክንበትና በየዓመቱ ኪሣራ ከሚመዘገብበት ታሪክ መውጣት መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት…

የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራና አካባቢ ጥበቃ ሥራ የሚያሳይ መካነ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዘርባጃን ባኩ እየተካሄደ ባለው የኮፕ29 ጉባዔ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ እና አካባቢ ጥበቃ እየሠራች ያለችውን ሥራ የሚያሳይ መካነ-ርዕይ (ፓቪሊየን) በፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተመርቆ ተከፍቷል። ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በኮፕ29 ለመሳተፍ አዘርባጃን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሀይደር አሊየቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ጤና ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከናሚቢያ፣ ጊኒ፣ አንጎላ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከናሚቢያ ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ፔያ…

ህልማችን ልዕልና መር ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልማችን ልዕልና መር ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሃይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን በዛሬው…

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የአባል ሀገራት ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲትሳም ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም እና የሽግግር የጸጥታ ዝግጅቶች ክትትል እና ማረጋገጫ መካኒዝም (ሲትሳም) ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ…

በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንሆናለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችን መቻል…