Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ቁልፍ…

ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂና በውሰን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል፣ ሳይበርና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የሜካናይዝድ ዕዝ ያሰለጠናቸውን…

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሰመራ ከተማ የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ያስገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመርቋል። የዳቦ ፋብሪካው ከዚህ ቀደም እንደተገነቡት የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ተመሳሳይ አቅም እንዳለው ተገልጿል። ፋብሪካው 420 ኩንታል ስንዴ በቀን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአፋር የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞች የሚያሳዩ ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸው ከስድስት ወራት በፊት ምርት የጀመረውንና 15 ቶን በሰዓት…

በተግባር ውጤት በማስመዝገብ አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተግባር ውጤት የሚያስመዘግብና አርአያ የሚሆን አመራር ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ አቶ ፍቃዱ ፓርቲው…

ዘመቻ አንድነት በሚል በአማራ ክልል ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብርጋዲየር ጄኔራል ምግበይ ኃይለና ግብረ አበሮቹ አደራጅነትና አይዞህ ባይነት ዘመቻ አንድነት በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል ወረዳዎች ትንኮሳ ለመፈፀም የሞከረው ፅንፈኛው ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡…

የደን ልማት የዘላቂ የምግብ ዋስትና መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው የዓለም የደን ቀን “ደን እና ምግብ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ ባለፋት የለውጥ ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ሥራዎች ሀገራዊ የደን ሽፋንን ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ ማድረስ መቻሉን የግብርና ሚኒስትር…

ባለስልጣኑ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመን ባንክ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡ ሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ማኅበር እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አክሲዮን ማኅበር ደግሞ የመጀመሪያዎቹ…

የዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የድርጅቱ አባልነት ሒደት እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ተደራዳሪ ኮሚቴ ከዓለም ንግድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኒኮዚ አዌላ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የንግድ ድርድር ሒደት…