Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው ዓለም አቀፋዊ ፖለቲካዊ እና…

ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ለመስራት ዝግጁ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች በስፋት ለመስራት ዝግጁ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም ባደረጉት ንግግር፤…

የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሦስት ከፍተኛ ኃላፊነቶች ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚኒስትር እንዲሁም ሃና አርዓያሥላሴ የፍትሕ ሚኒስትር…

አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡ በሕንፃው…

የካፒታል ገበያው ጅማሬ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያው ጅማሬ ኢትዮጵያን ወደ ተሳለጠና ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ስርዓት የሚያስገባትና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት…

የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆን የታሪካዊ ክንውን ምዕራፍ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ለሽያጭ ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህን ተከትሎም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዛሬው ዕለት 10 በመቶ የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆኑ የታሪካዊ…

የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ አደረጉ፡፡ ኢትዮ-ቴሌኮም ካለው አጠቃላይ የአክሲዮን ድርሻ ውስጥ 10 በመቶውን ነው በዛሬው ዕለት ለሽያጭ ይፋ ያደረገው፡፡ የእያንዳንዱ አክሲዮን ዋጋም…

14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ማንዴላ አዳራሽ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል ። በጉባዔው የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት…