Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በ2025 የኢትዮጵያ ኤክስፖ የሚሳተፉ አካላት ፕሮፖዛል እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በሚካሄደው የ2025 የኢትዮጵያ ኤክስፖ ላይ የሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት ጥናታዊ ጽሑፍ እንዲያቀርቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከፈረንጆቹ ግንቦት 16…

የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት የላቀ አስተዋጽዖ አበርክተዋል- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ አስተዋጽዖ ማበርከታቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ…

አካዳሚው ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ70ኛ ዙር ቃኘው ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር በጁባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሶማሊያ ሸበሌ ዞን በሚገኙ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልቃድር ሞሃመድ እንዳሉት÷የኢትዮጵያና ሶማሊያ አየር ሃይሎች…

ፕሬዚዳንት ታዬ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ…

ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…

ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት አፍሪካዊያን በአህጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራቸው ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ሰራተኞች ማኅበር ገለጸ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሠራተኞች…

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…

በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…