Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

5ኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስተኛው ብሔራዊ የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም መካሄድ ጀመሯል። የሳይበር ደኅንነት ወሩ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄደው።…

ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ይከበራል። በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች…

5ኛው የሳይበር ደኅንነት ወር በሳይንስ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፉ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ-ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሐሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የሳይበር ደኅንነት ወርን ማካሄድ ያስፈለገው ተቋማትና ዜጎች በዘርፉ ያላቸውን ንቃተ-ህሊና…

በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ጅማሮውን ማስቀጠል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብር አሰባሰብ ላይ አዎንታዊ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም ይህን ጥሩ ጅማሮ ማስቀጠል ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷የ6ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተሸላሚዎች…

የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የቡና ተጠቃሚነት ትርጉም ባለው መልኩ እድገት አሳይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቡና የኢኮኖሚያችን ዋልታ ነው፤ በቡና…

ፓርቲዎች በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖች ወደ ምክክር መድረኩ እንዲመጡ እገዛ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ45 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩ ፓርቲዎቹ በሀገራዊ ምክክሩ ሊኖራቸው የሚገባውን ሚና እና ተሳትፎ ለማጎልበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው ተብሏል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር…

የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ÷ ጉባዔው "አፍሪካ፤ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም" በሚል…

በሊባኖስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ቀውስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ የሊባኖስ ቀውስን ተከትሎ በዜጋ ተኮር…