Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ዓመታዊው የአዲስ ዓመት ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ ማጋራት በቤተ መንግሥት ተካሂዷል።…

2017 የብዙ ችግሮቻችን መዝጊያ፤ የብዙ ጅምሮቻችን መፍኪያ ይሆናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2017 የብዙ ችግሮቻችን መዝጊያ፤ የብዙ ጅምሮቻችን መፍኪያ ይሆናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአዲስ ዓመት መልዕክታቸው አስተላለፉ፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- ውድ ኢትዮጵያውያን የበዓሉ ድባብ…

2017 ዓ.ም የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን እመኛለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2017 ዓ.ም የሚለውጠን ሳይሆን የምንለውጠው ዓመት እንዲሆን ነው ምኞቴ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷…

‹‹የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል።

የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ በግልፅ አስቀምጠናል - አቶ አደም ፋራህ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነገው ትውልድ እጣ ፈንታ በብልፅግና ጉዟችን ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚችል በፖሊሲዎቻችን እና በፍኖተ ብልጽግና እቅዳችን ላይ…

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል…

ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን መልካችን፣ አንድነታችን ደግሞ ህልውናችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"ኅብር" ቀን በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ዘር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ምርጥ ዘር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተው ተመራቂ ታዳጊዎችንና ወጣቶችን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞችና ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ ማጋራታቸውን የጽህፈት ቤቱ ገልጿል።