Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…

በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም” -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትብብር ከሠራን የማናሳካው ሪፎርም፤ የማይደረስበት ብልጽግና አይኖርም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት…

ሀገር የምትሻገረው ከትንሽ ተነስተው ወደ ትልቅ ኩባንያዎች በሚያድጉ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የምትሻገረው ከትንሽ ተነስተው ወደ ትልቅ ኩባንያዎች በሚያድጉ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ወጣቶች በሰመር ካምፕ የሰሯቸውን…

‹‹እልፍ አእላፍ መከራዎች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ሰው ሰራሽ ችግሮች ተደራርበው ያላስቆሙትን የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ ራዕይን ተሸክመን ዛሬ ላይ ደርሰናል።

በደም የተከበረውን ሉዓላዊነታችንን በላብ ለማፅናት እያደረግን ያለነው ተጋድሎ በሕዝባችን ሁለንተናዊ ድጋፍ ውጤታማነቱ ቀጥሎ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚያሻግሩ ስኬቶች ታጅበን ዛሬ ላይ መቆም ችለናል። ኢትዮጵያ የሚያርፉባት የመከራ በትሮች ይበልጥ ፀንታ እንድትቆም አድርጓት፣ ሕዝቦቿ በፈተና መሀል…

ምስራቅ ዕዝ በመላ የሀገሪቱ በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አንዱ አካል የሆነው ምስራቅ ዕዝ በምስራቁ የሀገራችን ቀጠና ብቻ ሳይወሰን በመላ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ…

ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሞክሮዎችን በመውሰድ ለቀጣይ ድሎች መታጠቅና ብርቱ ተስፋን መሰነቅ ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ጳጉሜን 1 “የመሻገር ቀንን” አስመልክቶ የተዘጋጀውን የምክክርና እውቅና መርሐ ግብር…

በስንዴ ምርታማነት የተገኘው ውጤት ኢትዮጵያን የማሻገር ምልክት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው መስክ በስንዴ ምርታማነት የተመዘገበው ስኬት ኢትዮጵያን የማሻገር ምልክት መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም የመሻገር ቀን "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን…

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ! -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን ጳጉሜን 1 “የመሻገር ቀን" አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016…

ኢትዮጵያና ቻይና በ17 ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ…