Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለዩጋንዳ እና ኬንያ ፕሬዚዳንቶች ከጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት አደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቬኒ እና ለኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አድርሰዋል። አምባሳደር ሬድዋን…

የጥምቀት በዓል በጎንደር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የውጭ ሀገር እንግዶችን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት ተከብሯል፡፡ በአፄ ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት በተከናወነው የጥምቀት ስነ ስርዓት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣…

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ እና በጎንደር የእምነቱ ተከታዮች እና የውጭ ሀገራት ጎብኚዎች…

መንግሥት ለጎንደር የሚሰስተው ነገር የለም – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ለጎንደር ከተማ የሚሰስተው ነገር የለም ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከጎንደር ከተማ ነዋሪ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የፌዴሽን ምክርቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ጥምቀት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና…

የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ወደነበረው ግርማ ተመልሷል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥንታዊው የፋሲል ግንብ ነባር ይዞታውን ይዞ ታድሶ ጥንት ወደነበረው ግርማ ሞገስ ተመልሷል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ጎንደር እምነት፣ መንግሥት እና ኅብረ ብሔራዊነት…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የዋጋ ንረትን ከ30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 17 በመቶ ዝቅ እንዲል አግዟል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በጥብቅ…

መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ማጥበብንና እርቅ ማስፈንን ቁልፍ የሰላም አማራጭ አድርጎ እየሰራ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፤ መንግስት ሰላምን ለማረጋገገጥ በርካታ…

ኢራን ለኢትዮጵያ የማደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂ እና በንግድ አማራጮች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከኢራን የፓርላማ ልዑክ ጋር በሀገራዊና ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ…