Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የመሠረተ-ልማት፣ የጊዜያዊ መጠለያ፣ የሰብአዊ ድጋፍ፣ የሳይንሳዊ ትንተና እና ትንበያ ቡድኖችን በማደራጀት በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡…

በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ፡፡ አምባሳደር ነብያት ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ስድስት ወራት በውጭ ግንኙነት የተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎችን እና…

የፋሲለደስ እድሳትና የጎንደር ኮሪደር ልማት ሥራ እድገት እጅግ አበረታች ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉት የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች እድገት እጅግ አበረታች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጎንደር ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የፋሲለደስ እድሳት…

ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት እንዳለባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሰው ተኮር ልማቶች መጎልበት አለባቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አስገነዘቡ፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በጋምቤላ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ-ግብር ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነቡትን…

የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል እንረባረብ- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፋሰስ ልማታችንን በማስፋት የአፈር ሀብታችንን ለብልጽግናችን ለማዋል መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሀገራዊ ንቅናቄ መጀመሩን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር…

ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ በሚያደርጉ ርምጃዎች ስኬት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚው በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ በተወሰዱ ርምጃዎች ለውጦች መምጣታችውን የብሔራዊ ባን ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አዘጋጅነት በሚቀርበው ”ኢትዮጵያ ኢን ፎከስ” ፕሮግራም…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከዴንማርክ ልዕልት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከዴንማርክ ልዕልት ቤኔዲክቴ አስትሪድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሕጻናት ድጋፍና ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡

በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ የኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን…

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን ሱፍ የኢትዮጵያና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ አሸኛኘት…