የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ yeshambel Mihert Jan 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካድፕ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው Melaku Gedif Jan 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካድፕ) አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። በስብሰባው ላይ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል – ጠ/ሚ ጽ/ቤት Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የሙከራ የገንዘብ ገበያው ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ እንቅስቃሴ ተካሂዶበታል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX)…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አካታች እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ተደርጓል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ተቋሙ ከለውጡ ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የሠራዊት አደረጃጀት እና ተቋማዊ የሪፎርም…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ተጀመረ Mikias Ayele Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሩ ከኖርዲክ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከሆኑ የኖርዲክ ሀገራት ከሆኑት የኖርዌይ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች Feven Bishaw Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት በሰው ሕይዎት እና በንብረት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በደረሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ማዘኗን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ቤተ-መንግሥት ዕድሣት እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገንዘብ በአፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ የሚገኘው የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ጥንታዊ ቤተ-መንግሥት እየታደሠ ነው፡፡ ለእድሣቱ ከሚያስፈልገው 174 ሚሊየን 585 ሺህ 826 ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት አዋጅ ፀደቀ yeshambel Mihert Jan 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባዔ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ አዋጅን በሁለት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀተአቅቦና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…