የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር አደረገች amele Demisew Nov 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከናሚቢያ፣ ጊኒ፣ አንጎላ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከናሚቢያ ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ፔያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህልማችን ልዕልና መር ነው – አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Nov 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህልማችን ልዕልና መር ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Nov 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሃይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የመክፈቻ ስነ ስርዓት በአፍሪካ ህብረት እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የአባል ሀገራት ሚኒስትሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሲትሳም ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም እና የሽግግር የጸጥታ ዝግጅቶች ክትትል እና ማረጋገጫ መካኒዝም (ሲትሳም) ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት የደቡብ ሱዳን ወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንሆናለን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችን መቻል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Mikias Ayele Nov 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤ ላይ ቀርቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) Feven Bishaw Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በ"ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባኤ ላይ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የ "ከረሃብ ነፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Nov 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአየር…
የዜና ቪዲዮዎች “ብሔርተኝነት” – ቆይታ ከብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) ጋር – ክፍል 3 Amare Asrat Nov 6, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=r_ayaKP6Spo