የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ – ክፍል 2 Amare Asrat Nov 1, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=M4BfruRSWWg
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ – ክፍል 1 Amare Asrat Nov 1, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=iXmvqBrnmtc
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የመጻሕፍት እና የዐይነ ስውራን ማንበቢያ መሳሪያ ድጋፍ አደረጉ Mikias Ayele Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከ2 ሺህ በላይ መጻሕፍት እና “ኦርካም ማይ አይ” የተባለ ዐይነ ስውራን አንባቢያንን የሚያግዝ መሳሪያ ለአብርኾት ቤተ-መጻሕፍት አበረከቱ፡፡ ድጋፍ የተደረጉት መጻሕፍትም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለአንባቢያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት መልዕክት ይዘው የመጡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ለማጠናከር በቅንጅት መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች የበለጠ ለማጠናከር በጠንካራ ቅንጅታዊ አሠራር መንቀሳቀስ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም ከሚገኙ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2024 0 - ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከማንም በላይ ሰላም እንፈልጋለን፡፡ ጦርነትን በተግባር እናውቀዋለን፤ አንፈልገውም፡፡ ከኃይል አማራጭ ይልቅ የሰላም አማራጭ ውጤቱ ከፍተኛ ነው፡፡ መንግስት ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ቅድሚያ ሰጥቶ ሰርቷል፡፡ አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ማለት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማ መገንባት ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማት ማለት ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተማ መገንባት ማለት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሪደር ልማትን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ÷ ኮሪደር ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲን በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ መካከል፡- ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2024 0 👉 የኢትጵያ ፖሊሲ ከተቻለ ከሁሉም ጋር በሰላምና በትብብር እንዲሁም ሰጥቶ በመቀበል መርህ መኖር ነው፤ ከሰላም ትርፋማ ስለምንሆን፡፡ 👉 ስለብሔራዊ ጥቅማችን እንዴት እንተባበር በሚል ነው የምንሰራው፡፡ ከዚህ ቀደም ደሃ ናቸው፣ በውስጣቸው ችግር አለባቸው፣ ፍላጎታቸውን እንዳሻቸው አያደርጉም ብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የቀረበለትን ሞሽን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2017 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ሞሽን አፀደቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶችና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሁንም ያለው አቋም ግጭቶች እና አለመግባባቶች በሰላም እንዲፈቱ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች…