Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 አውሮፕላን ከኤር ባስ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 አውሮፕላን ከኤር ባስ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 "Ethiopia land of origins" የሚል ስያሜ የተሰጠውን የመንገደኞች አውሮፕላን ዛሬ ከኤር ባስ የአውሮፕላን ኩባንያ ተረክቧል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቡዳቢ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ አልጋወራሽ ግርማዊ ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል…

የውኃ ሀብታችንን በብቃት ስንመራ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ብልጽግና የምንደግፍበት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ሀብታችንን ስንጠብቅና በብቃት ስንመራ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራትን ጭምር መረጋጋትና ብልጽግና የምንደግፍበት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው…

የኃይማኖት ተቋማት ፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ለዓለም ፈተና እየሆነ ያለውን የፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ። የሰላም ሚኒስቴር በተባባሩት አረብ ኢምሬቶች ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን…

ብልጽግና ፓርቲና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ በጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በቻይና ያደረጉት ጉብኝት ስኬታማ እንደነበር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

በመረጃ የበላይነት የያዘ ሃይልና ሀገር በሌሎች ሁኔታዎች ላይ የማሸነፍ እድሉ ሰፊ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ የበላይነት የያዘ ሃይልና ሀገር በሌሎች ሁኔታዎች ላይ የበላይነት የመያዝና የማሸነፍ እድሉ ሰፊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የብሔራዊ ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ መርሐ ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ…