Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የግሉ ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዋና አንቀሳቃሽ እንዲሆን የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የግሉ ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ዋና አንቀሳቃሽ እንዲሆን የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ የብረት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ እና የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉት የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የአማራ ክልል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት ይደረጋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል በተሟላ ሁኔታ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲመለስ ህብረተሰቡን በማሳተፍ ያላሰለሰ ጥረት መደረጉ ይቀጥላል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮ ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ውይይት ላይ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት…

የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቁልፍ የሰላምና የልማት አጋር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሩ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑክን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች…

የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ የባንክ ሥራ አዋጅን እና የብሔራዊ ባንክ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 11ኛ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት የተላከ መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ቴቡኔ የተላከ መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ ዛሬ ጠዋት የአልጀሪያ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 ((ኤፍ ኤም ሲ)) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ዛሬ ማለዳ ተገናኝተው መመምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያ ወራት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጉብኝቱ…