Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 ((ኤፍ ኤም ሲ)) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኡጋንዳ ህዝብ መከላከያ ሃይል ጠቅላይ አዛዥ ጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጀነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ጋር ዛሬ ማለዳ ተገናኝተው መመምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያ ወራት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ጉብኝቱ…

የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች…

የቱርክሜኒስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከቱርክሜኒስታን የንግድ ም/ቤትና ኢንዱስትሪ ፕሬዚዳንት መርገን ጉረዶቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል የቱርክሜኒስታን ባለሃብቶች በለውጥ ጎዳና ላይ በምትገኘውና የአፍሪካ መግቢያ በር በሆነችው…

የቴክኒክ ችግር ያጋጠመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሰላም ማረፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመው ተመልሶ በሰላም ማረፉን አየር መንገዱ አስታወቀ። ትናንት ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ…

የኢትዮጵያ የመዘመንና የዕድገት ጉዞ በጥራት ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችን አምራች እና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠሩ ዓለም አቀፍ የገበያ እድሎች ተወዳዳሪና አሸናፊ እንዲሆኑ የጥራት መስፈርቶችን በሚገባ መገንዘብ እና መተግበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ። 11ኛው ሀገር አቀፍ…

 ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር በመመሸግ ወንጀል የሚፈጽሙትን በጋራ ለመከላከል መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ከስደተኞች ጋር መሽገው ወንጀል የሚፈፅሙትን በጋራ ለመከላከልና ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኡጋንዳ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙሆዚ ካኒሩግባ ከተመራ ልዑክ ጋር…

በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ ሥራዎች ተከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ወገኖችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ እየተገነቡ ካሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች በተጓዳኝ በዝቅተኛ ገቢ…