ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመቋቋም አፍሪካዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) እያጋጠሙ ያሉ ዘርፈ ብዙ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመቋቋም አፍሪካዊ አንድነትን አጠናክረን መቀጠል አለብን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴቲስ (ዶ/ር) ተናገሩ።
በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ…