Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በ2016 የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ስላስመዘገበችው ዕድገት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016 ዓ.ም የምርት ዘመን በስንዴ ምርት ላይ እንደሀገር የተመዘገበውን ከፍተኛ ዕድገት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ÷ አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች 3 ነጥብ 6…

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል- ርዕሰ-መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት በኢትዮጵያ ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ርእሰ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል መንግስትና የትግራይ ክልል አመራሮች በክልሉ የጸጥታና የፖለቲካ አስተዳደር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፥ በክልሉ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገዢ ትርክትን በማስረጽ ረገድ በትኩረት ሊሰራ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገዢ ትርክትን በህብረተሰቡ ዘንድ በማስረጽ ረገድ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አሳሰቡ።…

ፋና እና ዋልታ በይፋ ተዋሃዱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ በይፋ ተዋሃዱ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ…

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት የመደመር እሳቤ ውጤት ነው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት እና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተዋህደው የፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን አ.ማ መመስረት የመደመር እሳቤ ውጤት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። የፋና ሚዲያ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን የሚያንጸባርቅና አንድነትን የሚገነባ መሆን አለበት – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን የሚያንጸባርቅ፣ ዲፕሎማሲን የሚያሳልጥ እና አንድነትን የሚገነባ መሆን አለበት ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ…

በይዘቶቻችን ሀገርና ትውልድን ለመገንባት በትኩረት እንሰራለን – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይዘቶቻችን ሀገርና ትውልድን ለመገንባት በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ስራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራትን አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። በዚሁ መሠረት በኢትዮጵያ የቬንዝዌላ፣ አልጄሪያ፣ ፈረንሳይ፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ አርጀንቲና፣ ጀርመን፣ ናሚቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተጠሪና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ እና በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር በባለብዙ ዘርፎች የትብብር መስክ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ እንደ ተመድ መሥራችነቷ…