Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ÷ ጉባዔው "አፍሪካ፤ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም" በሚል…

በሊባኖስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ቀውስ የዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ የሊባኖስ ቀውስን ተከትሎ በዜጋ ተኮር…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ለ3ኛ ጊዜ አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ ከ2025-2027 በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለሦስተኛ ጊዜ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች፡፡ ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ዙር የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባል በመሆን የተመረጠቸው በ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት…

አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጀሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና ዘርፈብዙ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች፡፡ በአልጄሪያ የኢትጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሙክታር መሃመድ ዋሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱልመጂድ ተቡኔ…

የሀገራችንን ብልፅግና የሚያስቀጥል ኃይል አፍርተናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራችንን ዕድገትና ብልፅግና ማስቀጠል የሚችል አስተማማኝ የሰላም ኃይል አፍርተናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በቢሾፍቱ የዝግጁነት ማረጋገጫ ማዕከል በመከላከያ…

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አምስተኛው ፕሬዚዳንት ሆኜ ለማገልገል በመሰየሜ ክብር ይሰማኛል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ይህችን ታላቅና ተወዳጅ…

የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ…

በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍን በማላቅ ለሁለንተናዊ የእድገት ትግበራ ጥቅም ላይ ሊውል ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…