የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎች ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ እየሠራሁ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደኅንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የቴክኒክ ኮሚቴ አቋቁሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ምስጋና አቀረቡ Mikias Ayele Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ላገለገሉት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ የተሰየሙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያደረጉት ሙሉ ንግግር Amare Asrat Oct 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=oRqFNa3o_j0
የዜና ቪዲዮዎች የአምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፕሬዚዳንትነት ሹመትና የስልጣን ርክክብ Amare Asrat Oct 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=cmIy2OaHhC4
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነትና ሌብነት ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ ይሰራል -ፕሬዚዳንት ታዬ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ሕዝቡን እየፈተኑ የሚገኙትን የኑሮ ውድነት፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራርን ትርጉም ባለው ሁኔታ ለመቀነሰ በትኩረትና በትብብር እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እንደሚሰራ ገለጹ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ለ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በ2107 ዓ.ም በመንግሥት የሥራ አቅጣጫዎች ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ ለውጭና ለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ይሰራል - ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ 8 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ ጥረት ይደረጋል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሰየሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በኢትዮጵያ ት/ቤት የመክፈት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Melaku Gedif Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ሴናተር ኒኮላይ ቪላዲሚሮቭ ከተመራው ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አገኘሁ ኢትዮጵያና ሩሲያ የረጅም ዘመን የታሪክና የባህል ግንኙነት እንዳላቸው አስታውሰው÷የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ከጊዜ…