Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሶማሊያ ሕዝብ ሰላም ከፍተኛ መስዋዕትነት መክፈሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስገነዘቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በአፍሪካ ሕብረት ተልዕኮ ሶማሊያ በአትሚስ ጥላ ስር ግዳጁን በስኬት…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በድሬዳዋ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መሥተዳድሮች በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን ጨምሮ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን እና የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣናን…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከጣና ፎረም የቦርድ አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ከቀድሞ የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጣና ፎረም የቦርድ አባል ላሲና ዜርቦ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በቅርቡ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የጣና ፎረም ስብሰባ ላይ መክረዋል፡፡

እዳውን የመቀነስ፤ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ሃላፊነት ተጥሎብናል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እዳውን የመቀነስ፤ ምንዳውን የመጨመር ታሪካዊ ሃላፊነት ተጥሎብናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ በዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች ደረጃ የሚካሄደውን የ2016 እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት…

የበለጸገ ማኅበረሰብ መፍጠርን ተግባር ተኮር ተልዕኮ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመጣጠነ ምግብን የሚያገኝና የበለጸገ ማኅበረሰብን መፍጠር ቀዳሚና ተግባር ተኮር ተልዕኳችን አድርገን መሥራት አለብን ሲሉ የክልል ርዕሳነ-መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ገለጹ። በ2022 ዓ.ም መቀንጨርን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት ግብ ተይዞ ወደ ሥራ…

የህጻናትን መቀንጨር ማስቆም እንደሚገባ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መቀንጨር በማስቆም የነገ የሀገርን እጣ ፈንታ ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትና የማስፋፊያ ምዕራፍ ስትራቴጂ ትግበራ፣ የስርዓተ ምግብና የአመጋገብ ስርዓት…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ 40 በመቶ የሚሆነው በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል ነው- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 40 በመቶ የሚሆነውችግኝ በታላቁ ህዳሴ ተፋሰስ አካባቢ የሚተከል መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በድሬዳዋ አሊ ቢራ ፓርክ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

አቶ አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በጅቡቲ ኢነርጂ ሚኒስትር ዮኒስ አሊ ገዲ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በጅቡቲ የሚገኘው ሆራይዘን ተርሚናል ለኢትዮጵያ ነዳጅ የመጫን አገልግሎትን በሚያጠናክረበት ጉዳይ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡…