የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ በ9ኛው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ጉባዔ እየተሳተፈ ነው። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ መጪው ጊዜ በጋራ መሥራትን የሚፈልግ በመሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ Feven Bishaw Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቢል ጌትስ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ጥቅምት አጋማሽ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ አጠናቅቃለሁ – ኮሚሽኑ ዮሐንስ ደርበው Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ ሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱን እስከ ጥቅምት አጋማሽ ለማጠናቀቅ ማቀዱን ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ እየተሠሩ ያሉ እና በቀጣይ የታቀዱ ተግባራትን በተመለከተ የኢትዮጵያ…
የዜና ቪዲዮዎች ‹‹የኮሪደር ልማት ዕሳቤ ዜጎችን ለመጪው ዘመን የከተሜነት ኑሮ ማዘጋጀት ዘመንንም ለህዝብ ማዘጋጀት ነው›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ… Amare Asrat Sep 2, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=OZGg-RWOExI
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ጉባዔ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ጉባዔ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው “ተደራሸነትና ጥራት፡ ምላሽ ሰጪ የጤና ስርዓት ለሁሉም የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በጉባዔው የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሠጠ Meseret Awoke Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የእውቅና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Aug 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል ¬¬ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት…
የዜና ቪዲዮዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የሰጡት ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Aug 30, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=Nl8AmNdON1c