Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትጋት እየተሠራ መሆኑን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግንባታው ሲጠናቀቅ ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ እንደሚያደርገውም ነው ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ችግኝ ስንተክል ለኢኮኖሚ ዘርፎችም ጉልበት እየጨመርን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ ስንተክል ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…

ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ አያጠራጥርም – ጠ/ሚ/ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን ከሠራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መጎብኘታቸውን በማኅበራዊ…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ-ግብሩ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተጨማሪ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት…

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከጣሊያን ፓርላማ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጣሊያን ሴኔት የውጭ ጉዳይና መከላከያ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ሴናተር ስቴፋኒያ ክራክሲ የተመራ የጣሊያን የፓርላማ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም፤ የሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና የባለብዙ ወገን…

ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መረጋገጥ በሙሉ ዝግጁነት ላይ ትገኛለች ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሞተራይዝድ ሻለቃ የደረሰበትን ዝግጁነት ደረጃ…

የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራ ሠራዊቱ ባለበት ሁሉ ይከናወናል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሠራዊቱ በሚገኝበት ሁሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…