የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር በቀል እውቀቶችና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል እውቀቶች እና መድሃኒቶች ትኩረት መስጠት ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን አውደ ርዕይ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Feven Bishaw Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በመጀመሪያ ምክር ቤቱ የተወያየው የእንስሳት ጤና እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳንን የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነባ ነው Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኝ የ220 ኪሎ ሜትር መንገድ ሊገነቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሀገራቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር 2023 የተፈራረሙትን የ738 ሚሊየን ዶላር የፋይናንስ ስምምነት ተከትሎ ነው ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ Melaku Gedif Jun 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ጅቡቲ የገባው በሀገሪቱ በ47ኛው የነጻነት ቀን ላይ ለመታደብ መሆኑን…
የዜና ቪዲዮዎች የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ለምን አስፈለገ ? – የፍትሕ ሚኒስትሩ ማብራሪያ Amare Asrat Jun 26, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=47Vkg3PM9is
የዜና ቪዲዮዎች በንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከጋዜጠኞች ለቀረቡ ጥያቄዎች የፍትሕ ሚኒስትሩ ምላሽ Amare Asrat Jun 26, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=gGAeASzxfzU
የሀገር ውስጥ ዜና የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጁ ዓላማ በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዓላማ ጤናማ፣ ፍትሐዊ እና በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ሕጉ አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የዩኒዶ የኢትዮጵያ ተወካይን አሰናበቱ Feven Bishaw Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የኢትዮጵያ ተወካይ ካላብሮ አውሬሊያ ፓትሪዚያን አሰናበቱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…