የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው Melaku Gedif Jun 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት መከበር ጀምሯል። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ አከባበር ሰላት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ወደ ስራ አስገብተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ ዘመናዊ የሆኑ፣ ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ዛሬ ወደ ስራ አስገብተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገዛቻቸው አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ። የአየር ትራክተሮቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ስራ እንዲጀምሩ ተደርጓል። በስራ ማስጀመሪያው መርሐ ግብሩ ላይ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ፣ የሰላም ሁኔታዎቻችንን ማፅናት እንዲሁም የትውልድ ምርታማነትን ማስቀጠል እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሀሳብ በ25 ከተሞች የተካሄዱ ህዝባዊ የውይይት መድረኮች ስኬታማ ነበሩ ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። የተካሄዱትን…
የሀገር ውስጥ ዜና 36 በመቶው የመድሃኒትና የህክምና ግብዓት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈኑ ተገለጸ Amele Demsew Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ አሁን ላይ 36 በመቶውን የመድሃኒትና የህክምና ግብአት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ተመስገን የተገኙ የልማት ስኬቶችና ዕድገቶች ላይ መቆም እንደማይገባ አስገነዘቡ Tamrat Bishaw Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኙ የልማት ስኬቶችና ዕድገቶች ላይ መቆም የለብንም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ። የ2016 ዓ.ም የ10 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች ዋና ዋና አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል። በመርሀ-ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Melaku Gedif Jun 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ ትምህርት እንዲጀምሩ ለማድረግ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር…