Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት እየሠራች ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ መቆየቷንና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች መሆኗን የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ልማትን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችም ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ…

የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እየተሠራ ነው -ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱን ኑሮ ለመደጎም እንደተቋም አመርቂ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት የቤቶችና ካምፕ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ አሶሳ ከተማ ሲደርሱም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የከተማዋ…

አምባሳደር ታዬ ከተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴና ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮችና በአፍሪካ ቀንድ…

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 50 ሚሊየን ወገኖች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተመላከተ፡፡ የአገልግሎቱ ንቅናቄ የፊታችን ረቡዕ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በይፋ እንደሚጀመር የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነትና ትብብር በሁሉም ዘርፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ የተከበረው 1 ሺህ 445ኛው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል። በዓሉ በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረገው ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ…

የነቀምቴ አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የበረራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ 72 ሚሊየን ዜጎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 72 ሚሊየን ዜጎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ተናገሩ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…