Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መገናኛ ብዙሃን የጋራ መገለጫዎችን በማጉላት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን የሕዝቦችን የጋራ መገለጫዎች አጉልቶ በማሳየት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት አለባቸው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዳንኤል ክብረት ገለጹ፡፡ አማካሪ ሚኒስትሩ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ተጨባጭ ለውጥ አስመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ አቅሞችን ወደ ስራ በማስገባት ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፤ በንቅናቄው…

የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅ አለበት- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሞ ሕዝብ ያገኘውን ለውጥ በማስቀጠል ሠላሙን መጠበቅና አንድነቱን ማጽናት እንዳለበት አስገነዘቡ፡፡ ከአራቱም የወለጋ ዞኖች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ…

ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ ''ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር''…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነቀምቴ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ለመታደም ነው ነቀምቴ የገቡት፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብቶችን ችግር መፍታት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎች ችግር ተፈትቶ ወደ ምርት መግባታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካትና የውጭ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ መወያየቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ላይ በዛሬው ዕለት መምከሩን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከሀገር…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን ርዕሳነ መሥተዳድሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ገለጹ፡፡ ንቅናቄው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በጥራትና በብዛት…

የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የአካባቢ ጽዳትና…