Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሁሉም ዜጋ ጽዱ ከባቢ ለመፍጠር የተጀመረውን ንቅናቄ በመቀላቀል ዐሻራውን እንዲያኖር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጋ ጽዱ ከተማና ከባቢ ለመፍጠር የተጀመረውን ንቅናቄ በመቀላቀል ዐሻራውን እንዲያር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን በመካሄድ ላይ ይገኛል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)የዓባይ ወንዝ ድልድይን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአራት አመት ተኩል በፊት ግንባታው የተጀመረውንን የዓባይ ወንዝ ድልድይ መረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የፌደራል እና የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮችም ተገኝተዋል፡፡…

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሠራተኞችና ድርጅቶች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን 64 ሚሊየን ብር ለገሱ፡፡ ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን እየተካሄደ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት የሚድሮክ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ #ጽዱኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር ለማሳባሰብ ያለመ የዲጂታል ቴሌቶን በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡ መላው ኢትዮጵያውያንም በዚህ ዕድል ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል፡፡ የቴሌቶኑ ተሳታፊዎችም በሚመቻቸው አማራጭ ቀጥለው…

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በጎርጎራ ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ አባላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ…

በመዲናዋ የሽብር ወንጀል ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሽብርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመፈጸም ሙከራ በሚያደርጉ ኃይሎች ላይ እየተወሰደ ያለው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው…

በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን-ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንዱስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን በኦሮሚያ ክልል እና በሲሲኢሲሲ መካከል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ይህ ታሪካዊ ክስተት የኢትዮጵያ አዲስ…