Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትስስር ከፍተኛ ሚና ትጫወታለች – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ሀገራት ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ ቁልፍ ሚና ትጫወታለች ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አሕመድ በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ በተደረገ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መድረክ ላይ በነበራቸው ተሳትፎ እንደገለጹት÷…

የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዛሬው…

የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሰላምን የማረጋገጥ፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ49 ጊዜ በዓለም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መጪውን የትንሣዔ በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ማዕድ አጋሩ፡፡ የማዕድ ማጋራቱ ዝቅትኛ ገቢ ካላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በተጨማሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኮሪደር ልማት ሥራ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራን በተመለከተ ከከተማ አሥተዳደሩ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ መደረጉን…

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን አደጋ ለመቀነስ በትኩረት እየሰራች ነው – ጠ /ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን አደጋ ለመቀነስ በትኩረት እየሰራች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በናይሮቢ ኬንያ በተካሄደው…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ወደ ኬንያ ያመሩበትን የአይ ዲ ኤ ጉባዔ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ኬንያ ያመሩበትን የአይ ዲ ኤ ጉባዔ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው ዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር (አይ ዲ ኤ)…