Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብሪክስ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጥናትና ምርምር ተቋማት የባለሙያዎች ቡድን የብሪክስ ትብብርን ማጠናከር የሚያስችል የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም የብሪክስ ትብብርን ማጠናከር የሚያስችሉ በአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ፣…

የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን የሚያደናቅፉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ግንዛቤ መያዝ ይገባል- አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን የሚያደናቅፉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ግንዛቤ መያዝ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። የምክር ቤቱ አባላት ከከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር በሀገሪቱ አጠቃላይ…

መንግሥት ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሠራ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) መንግሥት ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት መጠናከርና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ ለዘመናት ሥር ሰደው የቆዩና ያለመግባባት መነሻ የሆኑ ችግሮችን…

ከየመን ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ተገልብጣ የ16 ኢትዮጵያውያን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ከየመን የባሕር ዳርቻ ልዩ ስሙ ‘አራ’ ከተባለ ቦታ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ-ወጥ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ ጂቡቲ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ጎዶሪያ አካባቢ ተገልብጣ የ16 ወገኖች ሕይወት አለፈ፡፡ እንዲሁም አብረው በጀልባዋ ተሳፍረው…

የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ብሄራዊ አስተባባሪ አብይ ኮሚቴ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (አ6ፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ብሄራዊ አስተባባሪ አብይ ኮሚቴ የመክፈቻና የግንዛቤ መስጫ መድረክ መካሄዱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ…

የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ለጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የማይበገር የጤና ሥርዓትን እውን ለማድረግ እና ሁለንተናዊ የጤና ሽፋንን በማሻሻል ረገድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከኮሚሽኑ ልዑክ ጋር በትብብር በሚሠሩ…

በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል እና በወታደራዊ ሳይንስ የተካነ ተተኪ የሠራዊት አመራር የማፍራቱ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ…

የታክስ አስተዳደር ዲጂታላይዜሽን የታክስ ተግዳሮቶችን መቅረፍ ያስችላል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ዓለም ባንክ በጋራ ያዘጋጁት የዲጂታል ታክስ አስተዳደር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባቡዌ፣ ኡጋንዳ፣ ማላዊ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ እና…

የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፉት 9 ወራት የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ እንዳሉት÷ ድርጅቱ በዋናነት የጥራት ፍተሻ ላቦራቶሪ፣…