የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሣይንስ ሙዝየም የተከፈተውን የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቀላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ የስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይው በተለያዩ ዘርፎች ትላልቅ ኃሳቦች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ትሰራለች- ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና ችግሮች እንዲፈቱ ከወዳጅ ሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሰራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። በሰላም ዕጦት ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ሰላምና መረጋጋት እንዲረጋገጥም አበክራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ለተሽከርካሪ መገጣጠሚያና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ ዮሐንስ ደርበው Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ እና ማምረቻ ኢንዱስትሪ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጡ። ከተመሰረተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረው የመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘመኑ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Amele Demsew Apr 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኬኒያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጀኔራል ፍራንሲስ ኦሞንዲ ኦጎላን ህልፈተ-ሕይወት በማስመልከት የኃዘን መግለጫ አስተላልፈዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሃዘን መግለጫቸው፤ ጀኔራል…
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምራች ኢንዱስትሪዎች ጉብኝት Amare Asrat Apr 18, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=vTqKh2P-Xb8
የሀገር ውስጥ ዜና ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Meseret Awoke Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሥራ እና ክህሎት፣ መከላከያ፣ ማዕድን፣ ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ሚኒስትሮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለፉት 6 ዓመታት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ድል የተገኘበት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Melaku Gedif Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞቿን አስጠብቃ መጓዝ የቻለችባቸው እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎች የተገኙባቸው ናቸው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ያለፉት 6…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምናደርገው ድጋፍ በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት ነው – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Melaku Gedif Apr 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የምናደርጋቸው ድጋፎች በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት በመሆኑ አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ አለብን ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው የምክክር ኮሚሽኑን የአፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ቀጥለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…