የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መጀመሪያ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በባንኩ መካከል ያለው ትብብርና ባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ Feven Bishaw Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊስ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ በአንድነት ፓርክ የቡና ችግኞችን ተከሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጽሕፈት ቤታቸው በተካሄደ ይፋዊ የአቀባበል ስነስርዓት በኢትዮጵያ ይፋዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ Amele Demsew Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀመሩ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ቅዳሜ እና እሑድ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት በ37ኛ የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነጠላ ትርክቶችን በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት መስራት ይገባል – አቶ ሙስጠፌ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያለያዩ ነጠላ ትርክቶች በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ "ሕብረብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና " በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አንጎላ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራረሙ Shambel Mihret Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አንጎላ በዛሬው ዕለት ሁለት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የአንጎላ አቻቸው ቴቴ አንቶኒዮ ተፈራርመዋል፡፡ በዚህም ሚኒስትሮቹ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Melaku Gedif Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጠየቀች Melaku Gedif Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኩል ጥሪ አቀረበች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ ያቀረቡት…