የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ተጀመረ Shambel Mihret Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ ሞሊ ፊ እና የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ሐዘን ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሸባሪው አልሸባብ በሶማሊያ ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማትን ጥልቅ ሐዘን ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ባስተላለፉት መልዕክት÷ አሸባሪው አልሸባብ ከሰሞኑ በሶማሊያ በፈፀመው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬዉ እለት በሶማሌ ክልል 2ኛውን ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በ100 ሚሊየን ብር በጅግጅጋ ያስገነባው የዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በ100 ሚሊየን ብር ወጪ በጅግጅጋ ከተማ ያስገነባው የዱቄት እና ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታን ጎበኙ Feven Bishaw Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከ’ገበታ ለትውልድ’ የልማት ቁልፍ ስፍራዎች መካከል አንዱ የሆነውንና በሶማሌ ክልል የሚገኘውን የሸበሌይ ሪዞርት ግንባታ ጎብኝተዋል። ከጅግጅጋ ከተማ 29 ኪሎ ሜትር ርቀት 385 ሄክታር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ Feven Bishaw Feb 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ከክልሉ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጅግጅጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Tamrat Bishaw Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መንግሥት ለክልሎች ልማትና ለመሰረተ ልማት ግንባታ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ይፋዊ ጉብኝት በጅግጅጋ ከተማ አከናውነዋል። በጉብኝታቸውም ኅብረተሰቡን የበለጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ግብርና እና መሰረት ልማት…