Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በጋራ ጥረታችን የጀመርነው ሥራ ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲሄድ እንረባረብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና አቅማችንን በምሉዕ ለመጠቀም በጋራ ጥረታችን የጀመርነው ሥራ ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲሄድ መረባረብ ይገበል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷የወቅቱ…

በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ልማትና አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የሰላም ግንባታ፣ ዘላቂ ልማትና አካባቢያዊ አብሮነት ላይ ያተኮረ ጉባዔ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው "ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሶማሊ ላንድ መካከል ቀጣናዊ ትስስርን ለመፍጠር፣ ለሰላም…

የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ እጩ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለ24ኛ ዙር በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን የአንድነት ኮርስ እጩ መኮንኖችን አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የድሬዳዋ ከተማ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2015 ባደረገው…

የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶርያው ስምምነት ከምንም በላይ ተግባራዊ ምላሽ ይፈልጋል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ ÷ ከፕሪቶርያው ስምምነት ወዲህ የፌዴራል መንግሥት ለትግራይ ክልል ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን…

ኳታርና ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኳታርና ሳዑዲ ዓረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነጎ (ዶ/ር)÷ የኳታርና የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስታት ልዑካንን…

በቦንጋ ለሚገነባው የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ለሚገነባው ለቶንጎላ ልዩ ሞዴል የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ በዛሬው ዕለት ተቀምጧል፡፡ የመሰረት ድንጋዩን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የክልሉ ም/ርዕሰ…

በሶስት ዓመታት ውስጥ የህዝብና ቤት ቆጠራ ለማካሄድ በዕቅድ መያዙ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የህዝብ እና ቤት ቆጠራ ለማድረግ እቅድ መያዙን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚነስቴሩ በቀጣይ ሶስት ዓመታ የሚተገበረዉ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ ልማት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል፡፡ በፕሮግራሙ መሰረትም…