ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የልማት እና የሕገ-መንግሥት…
👉 በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ባደረኳቸው ምክክሮች የልማት፣ የሕገ-መንግሥት እንዲሁም የወሰን ይገባኛል እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ተነስተዋል፤ ይህን ለመመለሥ በተደራጀ አግባብ አቅደን እየሠራን ነው ብለዋል፡፡
👉 የባሕርዳር ዓባይ ድልድይ፣ የቅዱስ ላሊበላ ገዳማት ጥገና እና ጎርጎራ…