Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ከዩኒዶ ጋር የ28 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ጋር የ28 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ስምምነት ፊርማ ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የዩኒዶ ኢትዮጵያ ተዋካይ ሚስተር ቻሌብሮ ኦርሊያ…

የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከያዛቸው ጉዳዮች መካከልም÷ ምርታማነትን መጨመር፣ የገጠር ኑሮ ማሻሻል፣ ግብርናን ከሌሎች ኢንዱስትሪዎች ጋር ማቀናጀት፣ አካባቢ…

ከ4 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ እንደ ሀገር ከተሰነዘሩ 4 ሺህ 623 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 4 ሺህ 493 ያህሉን ማክሸፍ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የአሥተዳደሩን የ2016 በጀት ዓመት…

ዛሬ “ፀሐይ” አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ "ፀሐይ" አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን በመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ታላቅ የኩራት ቀን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ላለፈው አንድ…

“ፀሐይ” አውሮፕላን

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የጣልያን መንግሥት "ፀሐይ"ን ለኢትዮጵያ መንግሥት ያስረከቡበት የታሪካዊ ሁነት ቀን ሆኗል። "ፀሐይ" በ1935 ዓ.ም ሄር ሉድዊግ ዌበር የተባለው ጀርመናዊ ኢንጂነር እና የንጉሱ ፓይለት በወቅቱ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን በኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ተያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይ ኤም ኤፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ይይቱ ከጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን መካሄዱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተመድ የህፃናት ፈንድ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኤትሌቫ ከዲሊን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ድርጅቱ አስፈላጊ ሰብዓዊ ድጋፍን ለህፃናትና ሴቶች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ሊሠራቸው በሚችላቸው ጉዳዮች ላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር በጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ አስተናጋጅነት በተሰናዳው የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባዔው የጋራ እድገት ድልድይ በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ…