የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የ2016 የ2ኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ Feven Bishaw Mar 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምንመገምገም ጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Mar 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም አካባቢ የሚኖረውን ሕዝባችንን ፈተናዎች እና ፍላጎቶች ማዳመጥ ቀዳሚ ተግባራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ከተወጣጡ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡና ሠራዊቱ ከተናበበ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም – ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ Meseret Awoke Mar 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡና ሠራዊቱ ተናቦ ከሰራ ጸረ-ሰላም ቡድን ሽብር እየፈጠረ የሚቆይበት ዕድሜ አይኖረውም ሲሉ የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ከምስራቅ ወለጋ ዞን ወረዳዎች ከተወጣጡ የማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ Melaku Gedif Mar 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። ልዑኩ ጅቡቲ አምቡሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በአምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ አቀባበል ተደርጎለታል። በጅቡቲ ቆይታቸውም የአር ፒ ፒ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Feven Bishaw Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬንያ እና ታንዛኒያ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቀናት በፊት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነት ውጤት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በተመለከተ አገልግሎቱ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም÷ የዓድዋ ድል የዓላማ አንድነትና የጽናት ውጤት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ የዓድዋ ድል የወል አብሮነትን በጽኑ መሠረት ላይ ያኖረ መሆኑን ገለጹ Amare Asrat Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የወል አብሮነትን በጽኑ መሠረት ላይ ያኖረ ነው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት የዓድዋ ጀግኖችን ተጋድሎ ውርሱ አድርጎ ለሀገሩ በኩራት ዘብ ይቆማል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ Amare Asrat Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የዓድዋ ጀግኖችን ተጋድሎ ውርሱ አድርጎ ለሀገሩ በኩራት ዘብ እንደሚቆም የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ‹‹ዓድዋ የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት›› በሚል መሪ ሐሳብ 128ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ ዮሐንስ ደርበው Mar 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በዳግማዊ አፄ ምኒልክ መታሰቢያ ሐውልት የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ፡፡ የአበባ ጉንጉኑን ያስቀመጡት÷ የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣…