Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያና ኬንያ ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬንያ የደኅንነት ተቋማት ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርጉትን የመረጃ ልውውጥና የጋራ ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል፡፡ የኬንያ ናሽናል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ ዳይሬክተር ጀነራል ኖርዲ ሐጂ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው…

አቶ ደመቀ ከዩኒሴፍ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዩኒሴፍ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ፥ በቀጣይ ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ለችግር…

አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት…

ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንዳሉት÷ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባውም ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ…

ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊየን 473 ሚሊየን 246 ሺህ 943 ብር…

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት…