የአማራ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ባለሃብቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በክልሉ ሰላም እና ልማት ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ÷ በክልሉ ባለፉት 8 ወራት በነበረው ግጭት ከፍተኛ የሰብዓዊ ጉዳት እና የክልሉ ሕዝብ…