Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማኅማት፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኒሴፍ ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር አቡበከር ካምፖን ጋር መከሩ፡፡ በውይይቱ ድርጅቱ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየሰራ ስላለዉ ዘርፈ ብዙ በጎ ሥራዎች ላይ…

የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደርን በማልማት ሒደት ግዙፍ የመሰረተ ልማት ሥራ ተሰርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ…

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት እና አጋሮቹ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል የ2 ነጥብ7 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በአማራ፣ ትግራይ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች እና…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከወቅቱ ጋር እንዲራመድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከወቅቱ ጋር እንዲራመድ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዘዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ መልዕክት…

ስንወረር ድምጻቸው ያልተሰማ ዘላቂ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ እውነታን መሰረት አድርገን ስንነሳ ጩኸትና ጫናው ብዙ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንወረር ድምጻቸውን ያላሰሙ ዘላቂ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ እውነታን መሰረት አድርገን በምናደርገው አንድ እርምጃ ሁሉ ጩኸትና ጫናው ብዙ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ…

ምክር ቤቱ በፌዴራል መንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የልማት ድርጅቶች አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል መንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የልማት ድርጅቶች አዋጅን አስመልክቶ የቀረበለትን ሪፖርትና የውሳኔ ሐሳብ መርምሮ አጽድቋል። የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ መሐመድ…

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት ዓውደ ርዕይ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የቀድሞ የኢፌዴሪ…

በባሕር በር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር በር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት ሥምምነት ለቀጣናዊ ሰላምና ትስስር እንዲሁም ልማት ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የሚገልፁ ጥናቶች ቀርበው…