Browsing Tag
የተመረጡ
አቶ አገኘሁ ተሻገር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
የፋና ብሮድካስቲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠውን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝትና የጉባዔ ተሳትፎ አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ያደረጉት ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ ስኬታማ እና አመርቂ ውጤት የተገኘበት ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጠቅላይ…
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነትን ፈጥሯል – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮ ለተለያዩ ሀገራት ተነሳሽነት መፍጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ሣምንት ሦስት ሀገራትን ጎብኝተዋል፡፡…
በአማራ ክልል የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት – አቶ ደሳለኝ ጣሰው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያጋጠመውን ችግር ለመፍታትና የተረጋጋ ሁኔታ ለመፍጠር ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ቅንጅት መጠናከር አለበት ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው…
አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት በመተግበር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከስልጠናው ያገኘውን ዕውቀት፣ ልምድና ክኅሎት ይዞ በአካባቢው ተግባራዊ በማድረግ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት ራሱን ዝግጁ ማድረግ አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አዳም ፋራህ አስገነዘቡ።
አቶ አደም ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል…
ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአዲስ አበባ እየተገነቡ የሚገኙ የጤና ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ…
የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሶሳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገብተዋል።
አፈ ጉባዔው አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ አመራሮች አቀባበል…
በምስራቅ አፍሪካ ግዙፉ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 600 ሚሊየን ዶላር ወጭ የሚደረግበት 300 ሜጋ ዋት የሚያመነጭ የንፋስ ሀይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ሊገነባ ነው፡፡
ይህንን እውን ለማድረግ የገንዘብ ሚኒስቴር ከአሜአ ፓወር ኩባንያ ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል፡፡
በሶማሌ ክልል አይሻ…
ኢትዮጵያ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አረንጓዴ አሻራ አንዱ ይሆናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው አረንጓዴ አሻራ ይሆናል ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይዛ የቀረበችውን…