Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ  የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ምሳሌ የሚሆን ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ  የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል በራሷ አቅም እያደረገችው ያለው ጥረት ለቀጣናው ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡…

ኢትዮጵያ በ “ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ደርባን እየተካሄደ በሚገኘው የ ”ብሪክስ” ሀገራት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር ለመሆን የቀደመ የዲፕሎማሲ…

ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አጋር አካላት እንዲደግፉ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት ለምታደርገው ጥረት አጋር አካላት እና መንግሥታት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ከሚገኘው 28ኛው ዓለም አቀፍ የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 28) ጎን ለጎን የባሕር በር የሌላቸው…

ኢትዮጵያ የሥርዓተ- ምግብ ሽግግርን የሚያሳካ ተሞክሮ በኮፕ28 አቅርባለች- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ 28 ጉባዔ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችልና የሥርዓተ- ምግብ ሽግግር አጀንዳን የሚያሳካ ተሞክሮ ማቅረቧን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዱባይ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካዛብላንካ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ሞሮኮ - ካዛብላንካ አዲስ የጭነት ማጓጓዝ በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ወደ ካዛብላንካ የሚያርገው የጭነት በረራ በሰሜን አፍሪካ የመጀመሪያው መሆኑን የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ…

የፌዴራል ፖሊስና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በወንጀል መከላከል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በብሪታኒያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ከጉብኝቱ…

መከላከያ ሠራዊት ግዳጁን በሕዝባዊ ወገንተኝነት መንፈስ እየተወጣ ነው – ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተደድር አረጋ ከበደ እና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደጋ ዳሞት ወረዳ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በደጋ ዳሞት ወረዳ በፈረስ ቤት ከተማ የፈረስ ቤት…

ስኬት የሚለካው በድርጊት እንጂ በሚወሰኑ ውሳኔዎች አይደለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስኬት የሚለካው በድርጊት እንጂ በሚወሰኑ ውሳኔዎች አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ…