የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝሙ እየታዩ ያሉ እንቅስቃሴዎች የግሉን ዘርፍ የሚያነቃቁ ናቸው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) Feven Bishaw Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ዘርፉ እየታዩ ያሉ እንቅስቃሴዎች የግሉን ዘርፍ የሚያነቃቁ ናቸው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ለምረቃ የበቃውን የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ አስመልክቶ እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ማዕዘናት የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሐብት ለማስተዋወቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫዎች ያላትን ተዝቆ የማያልቅ የቱሪዝም ሐብት ለማስተዋወቅ መንግሥት በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባሕል፣ ማራኪ መልከዓ-ምድር፣ የተለያየ ዝርያ ያላቸው የዱር እንስሳት፣ ፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 88ኛው የአየር ኃይል የምስረታ ቀን የበዓል አከባበር ላይ "ጥቁር አንበሳ" በሚል የተካሄደው የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ እንደሚቀጥል የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ምረቃ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Dec 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=72UoHCV27y4
የዜና ቪዲዮዎች የባሕር በር፣ የህዳሴው ግድብ ድርድርና ሌሎች ጉዳዮች … Amare Asrat Dec 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=CRkG3mS3aiI
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በጅቡቲ ብሔራዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ በጅቡቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዲሌይታ መሀመድ ዲሌይታ ከተመራው የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ወዳጅ ሀገራት ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ ሀገራት የተወለዱ ሁለተኛው ትውልድ የዳያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮይሻ የገበታ ለሀገር ሥር የለማው የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ ተመረቀ፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Tamrat Bishaw Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት ዛሬ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱን ያዘጋጁት÷ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ እና…