Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ውድ ወንድሜን ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ከኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ጉባኤ ጎን …

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የ’ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ’ ጉባዔን ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀርመን በተከሄደው 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በ2017 የጀርመን የቡድን 20 ፕሬዚዳንትነት ዘመን የተጀመረው የቡድን 20 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ለውጥ ተኮር በሆኑ የአፍሪካ…

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የአሥተዳደሩ አስፈፃሚ አካል በ2015 ዓመታዊ የሥራ ግምገማ ወቅት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ሪፎርም መደረግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አድርገዋል – እዮብ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ማድረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት የቆየውን ግንኙነት በይበልጥ ያሣደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ውይይት በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ያለውን በመቻቻል፣ መግባባትና መከባበር ላይ የተመሠረተ ግንኙነት ያስቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ"G20 Compact with Africa (CwA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ዙር የኢትዮ-ጂቡቲ የመከላከያ ሚኒስቴር የጋራ ቴክኒካል ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በጂቡቲ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ በኩል በብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ አናጋው የተመራ ልዑክ እየተሳተፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከቴክኒካል…

በአደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በሻንጋይ ከተማ የኮሙኒስት ፓርቲ ሙዚዬምን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በቻይና ሻንጋይ ከተማ የኮሙኒስት ፓርቲ ሙዚዬምን ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝታቸው በቻይና ፋጣን ኢኮኖሚ እድገት ያስመዘገበውን የኮሙኒስት ፓርቲ ታሪካዊ አመጣጥ፣…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከርና ሁለንተናዊ ትብብሩን ማሳደግ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው ለቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…