የዜና ቪዲዮዎች ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመውን ዐቢይ ኮሚቴ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ Amare Asrat Dec 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-AB0y8SHtkA
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ ገባ Amele Demsew Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በውጭ ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በቱሪዝም ሚኒስቴር የሚመራ ዐቢይ ኮሚቴ ወደ ስራ መግባቱ ተገለጸ። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸው የጋራ በሆኑ ወቅታዊ፣ ሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ የምናደረገው ጥረት እየተሳካ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት እየተሳካ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና…
የዜና ቪዲዮዎች ማረፊያ ምዕራፍ 1 ክፍል 2/ Marefiya Season 1 EP 2 Amare Asrat Dec 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=vtOwqH2zEMs
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክር ስራዎች በቂ የሚዲያ ሽፋን ሊሰጥ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Tamrat Bishaw Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሚያከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ በቂ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተገቢው የሚዲያ ሽፋን መሰጠት እንዳለበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። አፈ ጉባዔው ይህንን የገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አዲሱን የዓባይ ድልድይ ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን አዲሱን የዓባይ ድልድይ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ክረምት ከተተከሉ ችግኞች 85 በመቶ ያህሉ መጽደቃቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በክረምት ወቅት ከተተከሉት 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኞች ውስጥ 85 በመቶ ያህሉ መፅደቃቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት ከተተከሉት መካከልም 57 በመቶ ለጥምር ደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ቀሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስኖ የተደገፈ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን እያሳየ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖ የተደገፈ እና ምርቱ የላቀ የሆርቲካልቸር ሥራ ለማከናወን የተደረገው ጥረት አስደናቂ ውጤቶችን በማሳየት ላይ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን የገና በዓል ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ለዳያስፖራው ማኅበረሰብ…