የፕሪቶሪያው ስምምነት እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው አድርጓል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው ስምምነት ቢያንስ ቢያንስ ለኢትዮጵያ እናቶች ተጨማሪ ልጆች እንዳይሞትባቸው ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…