Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዓለም አቀፍ የጥቁር ህዝቦች ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክና የቅርስ ማዕከል መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ እንደሚመሰረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ማዕከሉ ሕዳር 28 ቀን 2016 መቀመጫውን በኢትዮጵያ አድርጎ ሲመሰረት ቀደም ብሎ ሰፊ የዲፕሎማሲ ስራ መከናወኑን…

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ገብተው በተለያዩ የሙያ መስኮች ስልጠና የሚወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ ዜጎች ወደ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት…

አፈ- ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ም/ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን የተከታተሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች የቋሚ…

አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር…

መንግስት ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቱን ለመቀጠል መወሰኑን በደስታ ይቀበለዋል -አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ለመቀጠል ያሳለፈውን ውሳኔ በደስታ እንደሚቀበለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ተናገሩ፡፡ አቶ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው እንደገለጹት÷ የመግባቢያ ሠነዱ በዩኒቨርሲቲው…

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደብን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት ፥ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ሀገራት እንዲሁም መላው የአፍሪካ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የ67 አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ትልቁ የተባለለትን 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ በሥምምነቱ መሰረት አየር መንገዱ 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን…