የፊታችን ታኅሣስ 7 ቀን በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ምክክር እንደሚያደርግ ኮሚሽኑ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ታኅሣስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ በመላው ዓለም ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር…